Sadiq and Sani

Ayah by Ayah

Tags

Download Links

Sadiq and Sani translation for Surah Al-Fil — Ayah 1

105:1
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ ١
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?1
Footnotes
  • [1] ይህ ምእራፍ ከሃዲዎች ከዕባን ለመፍረስ በዝሆን የታጀበ ትልቅ ጦርነት አደራጅተው ሄደው እዚያ ስደርሱ አላህ የዋፎች ሰራዊት ለቆባቸው ደመሰሳቸው። ይህ ምእራፍ ስለዚህ ታርክ ያወሳል።